.
ማሳሰብያ፡-
1. በ Computer Science በ Engineering Science እና በ Natural and Computational Science የትምህርት መስኮች የተመደባችሁ አዲስ እና ነባር መደበኛ ተማሪዎች የቴፒ ግቢ የመግቢያ ጊዜ በቅርብ ቀን በ ETv እና www.mtu.edu.et የሚገለፅ መሆኑን አዉቃችሁ በትዕግስት እንድትጠባበቁ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
.
2. ሚዛን-አማን ከተማ በሚገኘዉ ዋናዉ ግቢ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ፡-
10ኛ እና 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ዉጤት እንዲሁም ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ኦሪጂናል እና ሶስት ኮፒ፣
ዘጠኝ የቅርብ ጊዜ ሶስት በአራት (3x4) ጉርድ ፎቶግራፍ፣
ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ መያዝ የሚጠበቅባችሁ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ