ማስታወቂያ
ለቴፒ ጊቢ ተማሪዎች በሙሉ
የነባር ተማሪዎች 1ኛ ሴሚስተር የ ፋይናል ፈተና እና የ 1ኛ አመት ተማሪዎች መደበኛ መማር ማስተማር ስራ ሰኞ ማለትም በቀን 09/06/2012 ዓ.ም የሚጀመር መሆኑን እያሳወቅን ከዩኒቨርሲቲዉ እዉቅና ዉጪ ወደ ቤተሰብ እየሄዳችሁ ያላችሁ ተማሪዎችም በመሄዳችሁ ለሚፈጠረዉ ማንኛዉም ችግር ዩኒቨርሲቲዉ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ